መዝሙር 35:26-28 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

26. በጭንቀቴ ደስ የሚላቸው፣ይፈሩ፤ ግራም ይጋቡ፤በእኔ ላይ ራሳቸውን ከፍ ከፍ የሚያደርጉ፣ዕፍረትንና ውርደትን ይከናነቡ።

27. ፍትሕ ማግኘቴን የሚወዱ፣እልል ይበሉ፤ ሐሤትም ያድርጉ፤ዘወትርም፣ “የባርያው ሰላም ደስ የሚለው፣ እግዚአብሔር ከፍ ከፍ ይበል!” ይበሉ።

28. አንደበቴ ጽድቅህን፣ምስጋናህንም ቀኑን ሙሉ ይናገራል።

መዝሙር 35