መዝሙር 34:2-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. ነፍሴ በእግዚአብሔር ተመካች፤ትሑታንም ይህን ሰምተው ሐሤት ያደርጋሉ።

3. ኑና ከእኔ ጋር እግዚአብሔርን አክብሩት፤ስሙንም በአንድነት ከፍ ከፍ እናድርግ።

4. እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ እርሱም መለሰልኝ፤ከፍርሀቴም ሁሉ አዳነኝ።

መዝሙር 34