መዝሙር 33:21-22 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

21. ልባችን በእርሱ ደስ ይለዋል፤በቅዱስ ስሙ ታምነናልና።

22. እግዚአብሔር ሆይ፤ ተስፋ ባደረግንህ፣በእኛ ላይ ምሕረትህ ትሁን።

መዝሙር 33