መዝሙር 32:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. መተላለፉ ይቅር የተባለለት፣ኀጢአቱም የተሸፈነለት፣እንዴት ቡሩክ ነው!

2. እግዚአብሔር ኀጢአቱን የማይቈጥርበት፣በመንፈሱም ሽንገላ የሌለበት ሰው፣እርሱ ቡሩክ ነው።

መዝሙር 32