መዝሙር 20:8-9 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. እነርሱ ተሰነካክለው ወደቁ፤እኛ ግን ተነሣን፤ ጸንተንም ቆምን።

9. እግዚአብሔር ሆይ፤ ንጉሥን አድን፤እኛም በጠራንህ ቀን ስማን።

መዝሙር 20