መዝሙር 19:12-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

12. ስሕተቱን ማን ሊያስተውል ይችላል?ከተሰወረ በደል አንጻኝ።

13. ባሪያህን ከድፍረት ኀጢአት ጠብቅ፤እንዳይሠለጥንብኝም ርዳኝ፤ያን ጊዜ ያለ እንከን እሆናለሁ፤ከታላቅ በደልም እነጻለሁ።

14. መጠጊያዬና አዳኜ እግዚአብሔር ሆይ፤የአፌ ቃልና የልቤ ሐሳብ፣በፊትህ ያማረ ይሁን።

መዝሙር 19