መዝሙር 19:1-4 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሰማያት የእግዚአብሔርን ክብር ይናገራሉ፤የሰማይም ጠፈር የእጁን ሥራ ያውጃሉ።

2. ቀን ለሌላው ቀን ይናገራል፤ሌሊትም ለሌሊት ዕውቀትን ይገልጣል፤

3. ንግግር የለም፤ ቃል የለም፤ድምፃቸው በጆሮ የሚሰማ አይደለም።

4. ያም ሆኖ ድምፃቸው ወደ ምድር ሁሉ፣ቃላቸውም እስከ ዓለም ዳርቻ ይወጣል።እርሱ በሰማያት ለፀሓይ ድንኳን ተክሎአል፤

መዝሙር 19