መዝሙር 17:13 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ተነሥተህ ግጠማቸውና ጣላቸው፤በሰይፍህም ከክፉዎች ታደገኝ።

መዝሙር 17

መዝሙር 17:6-15