መዝሙር 150:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን በመቅደሱ አመስግኑት፤በታላቅ ጠፈሩ አወድሱት።

2. ስለ ብርቱ ሥራው አመስግኑት፤እጅግ ታላቅ ነውና ወድሱት።

3. በመለከት ድምፅ አመስግኑት፤በበገናና በመሰንቆ ወድሱት።

መዝሙር 150