መዝሙር 148:8-11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

8. እሳትና በረዶ፣ ዐመዳይና ጭጋግ፣ትእዛዙንም የሚፈጽም ዐውሎ ነፋስ፣

9. ተራሮችና ኰረብቶች ሁሉ፣የፍሬ ዛፎችና ዝግቦች ሁሉ፣

10. የዱር አራዊትና የቤት እንስሳት ሁሉ፣በምድር የሚሳቡ ፍጥረታትና የሚበሩ ወፎችም፣

11. የምድር ነገሥታትና ሕዝቦች ሁሉ፣መሳፍንትና የምድር ገዦች ሁሉ፣

መዝሙር 148