መዝሙር 148:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሃሌ ሉያ። እግዚአብሔርን ከሰማያት አመስግኑት፤በላይ በአርያም አመስግኑት።

2. መላእክቱ ሁሉ አመስግኑት፤ሰራዊቱ ሁሉ አመስግኑት፤

መዝሙር 148