መዝሙር 146:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. ሃሌ ሉያ።ነፍሴ ሆይ፤ እግዚአብሔርን ባርኪ።

2. በምኖርበት ዘመን ሁሉ እግዚአብሔርንአመሰግናለሁ፤በሕይወትም እስካለሁ ለአምላኬ እዘምራለሁ።

3. በገዦች አትታመኑ፤ ማዳን በማይችሉ ሥጋ ለባሾችም አትመኩ።

መዝሙር 146