መዝሙር 141:1 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር ሆይ፤ ወደ አንተ እጣራለሁ፤ ፈጥነህ ድረስልኝ፤ወደ አንተ ስጣራም ድምፄን ስማ።

መዝሙር 141

መዝሙር 141:1-10