መዝሙር 136:23-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

23. በውርደታችን ጊዜ ያሰበን፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

24. ከጠላቶቻችን እጅ ያዳነን፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

25. ለፍጡር ሁሉ ምግብን የሚሰጥ፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና፤

26. የሰማይን አምላክ አመስግኑ፤ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።

መዝሙር 136