መዝሙር 131:2-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

2. ነገር ግን ነፍሴን ጸጥ፣ ዝም አሰኘኋት፤ጡት የጣለ ልጅ ዐርፎ እናቱ ላይ እንደሚቀመጥ፣ነፍሴ ጡት እንዳስተዉት ሕፃን በውስጤ ጸጥ አለች።

3. እስራኤል ሆይ፤ ከአሁን ጀምሮ ለዘላለም፣ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ።

መዝሙር 131