መዝሙር 130:7-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

7. በእግዚአብሔር ዘንድ ምሕረት፣በእርሱም ዘንድ ማዳን አለና፣እስራኤል ሆይ፤ በእግዚአብሔር ተስፋ አድርግ።

8. እርሱም እስራኤልን፣ከኀጢአቱ ሁሉ ያድነዋል።

መዝሙር 130