መዝሙር 130:6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ዘብ ዐዳሪ ንጋትን ከሚጠባበቅ ይልቅ፣አዎን፤ ዘብ ዐዳሪ ንጋትን ከሚጠባበቅ ይልቅ፣ነፍሴ ጌታን ትጠባበቃለች።

መዝሙር 130

መዝሙር 130:1-8