መዝሙር 128:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሁሉ፣በመንገዱም የሚሄዱ የተባረኩ ናቸው።

2. የድካምህን ፍሬ ትበላለህ፤ትባረካለህ፤ ይሳካልሃልም።

መዝሙር 128