መዝሙር 123:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በሰማይ ዙፋን ላይ የተቀመጥህ ሆይ፤ዐይኖቼን ወደ አንተ አነሣለሁ።

2. የባሪያዎች ዐይን ወደ ጌታቸው እጅ፣የባሪያዪቱም ዐይን ወደ እመቤቷ እጅ እንደሚመለከት፣ምሕረት እስከሚያደርግልን ድረስ፣የእኛም ዐይኖች ወደ አምላካችን ወደ እግዚአብሔር ይመለከታሉ።

መዝሙር 123