መዝሙር 122:1-3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. “ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ” ባሉኝ ጊዜ፣ደስ አለኝ።

2. ኢየሩሳሌም ሆይ፤ እግሮቻችን ከደጅሽ ውስጥ ቆመዋል።

3. ኢየሩሳሌም እጅግ እንደ ተጠጋጋች፣ከተማ ሆና ተሠርታለች።

መዝሙር 122