መዝሙር 119:175-176 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

175. አመሰግንህ ዘንድ በሕይወት ልኑር፤ሕግህም ይርዳኝ።

176. እንደ ጠፋ በግ ተቅበዘበዝሁ፤ትእዛዛትህን አልረሳሁምና፣ባሪያህን ፈልገው።

መዝሙር 119