መዝሙር 117:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አሕዛብ ሁላችሁ፤ እግዚአብሔርን አመስግኑት፤ሕዝቦችም ሁሉ፤ በምስጋና ከፍ ከፍ አድርጉት፤

2. እርሱ ለእኛ ያሳየው ምሕረት ታላቅ ነውና፤ የእግዚአብሔርም ታማኝነት ጸንቶ ይኖራል።ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 117