መዝሙር 114:6-8 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. እናንተ ተራሮች እንደ አውራ በግ፣ኰረብቶችም እንደ ጠቦት ለምን ዘለላችሁ?

7. ምድር ሆይ፤ በጌታ ፊት፣በያዕቆብ አምላክ ፊት ተንቀጥቀጪ፤

8. እርሱ ዐለቱን ወደ ኩሬ፤ቋጥኙንም ወደ ውሃ ምንጭ ለወጠ።

መዝሙር 114