መዝሙር 110:5-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

5. ጌታ በቀኝህ ነው፤በቍጣውም ቀን ነገሥታትን ያደቃቸዋል።

6. በሕዝቦች መካከል ይፈርዳል፤በየአገሩ ያሉትንም ራሶች ከስክሶ ሬሳ በሬሳ ያደርጋቸዋል።

7. መንገድ ዳር ካለች ፈሳሽ ውሃ ይጠጣል፤ስለዚህ ራሱን ቀና ያደርጋል።

መዝሙር 110