መዝሙር 11:6-7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

6. እርሱ በክፉዎች ላይ የእሳት ፍምና ዲን ያዘንባል፤የጽዋቸውም ዕጣ ፈንታ፣የሚለበልብ ዐውሎ ነፋስ ነው።

7. እግዚአብሔር ጻድቅ ነውና፤የጽድቅ ሥራም ይወዳል፤ቅኖችም ፊቱን ያያሉ።

መዝሙር 11