መዝሙር 105:44-45 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

44. የሌሎችን ሕዝቦች ምድር ሰጣቸው፤የእነዚህንም የድካም ፍሬ ወረሱ፤

45. ይህም ሥርዐቱን ይጠብቁ ዘንድ፣ሕጉንም ይፈጽሙ ዘንድ ነው።ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 105