መዝሙር 105:43-45 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

43. ሕዝቡን በደስታ፣ምርጦቹንም በእልልታ አወጣቸው።

44. የሌሎችን ሕዝቦች ምድር ሰጣቸው፤የእነዚህንም የድካም ፍሬ ወረሱ፤

45. ይህም ሥርዐቱን ይጠብቁ ዘንድ፣ሕጉንም ይፈጽሙ ዘንድ ነው።ሃሌ ሉያ።

መዝሙር 105