መዝሙር 10:17-18 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

17. እግዚአብሔር ሆይ፤ የተገፉትን ምኞት ትሰማለህ፤ልባቸውን ታበረታለህ፤ ጆሮህንም ወደ እነርሱ ጣል ታደርጋለህ፤

18. ከዐፈር የተፈጠረ ሰው ከእንግዲህእንዳያስጨንቃቸው፣አንተ ለድኻ ዐደጉና ለተገፋው ትሟገታለህ።

መዝሙር 10