መዝሙር 10:14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አንተ ግን መከራንና ሐዘንን ታያለህ፤በእጅህም ዋጋ ለመክፈል ትመለከታለህ፤ምስኪኑም ራሱን በአንተ ላይ ይጥላል፤ለድኻ ዐደግም ረዳቱ አንተ ነህ።

መዝሙር 10

መዝሙር 10:7-18