መዝሙር 1:4-6 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

4. ክፉዎች ግን እንዲህ አይደሉም፤ነገር ግን ነፋስ ጠራርጎ እንደሚወስደው፣ገለባ ናቸው።

5. ስለዚህ ክፉዎች በፍርድ ፊት፣ኀጢአተኞችም በጻድቃን ማኅበር መቆም አይችሉም፤

6. እግዚአብሔር የጻድቃንን መንገድ ይጠብቃልና፤የክፉዎች መንገድ ግን ትጠፋለች።

መዝሙር 1