መዝሙር 1:2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ነገር ግን ደስ የሚሰኘው በእግዚአብሔር ሕግ ነው፤ሕጉንም በቀንና በሌሊት ያሰላስለዋል።

መዝሙር 1

መዝሙር 1:1-6