መሳፍንት 6:10 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እናንተንም፣ ‘እኔ እግዚአብሔር አምላካችሁ ነኝ፤ በምድራቸው ላይ የምትኖሩባቸው የአሞራውያንን አማልክት አታምልኩ አልኋችሁ፤ እናንተ ግን አላዳመጣችሁኝም።”

መሳፍንት 6

መሳፍንት 6:8-20