ሕዝቅኤል 19:13-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. አሁን ውሃ በተጠማ ደረቅ ምድር፣በበረሓ ውስጥ ተተከለች።

14. ከዋና ቅርንጫፎቿ ከአንዱ እሳት ወጣ፤ፍሬዋንም በላ።በትረ መንግሥት የሚሆን፣አንድም ጠንካራ ቅርንጫፍ አልተረፈም።’ይህ ሙሾ ነው፤ ለሐዘን እንጒርጒሮም ይሆናል።’

ሕዝቅኤል 19