ሐዋርያት ሥራ 26:31 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ወጥተውም ሲሄዱ፣ “ይህ ሰው እንኳን ለሞት ለእስራት የሚያበቃው ነገር አላደረገም” ተባባሉ።

ሐዋርያት ሥራ 26

ሐዋርያት ሥራ 26:27-32