ሐዋርያት ሥራ 16:5 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

አብያተ ክርስቲያናትም በእምነት እየበረቱና ዕለት ዕለትም በቍጥር እየጨመሩ ይሄዱ ነበር።

ሐዋርያት ሥራ 16

ሐዋርያት ሥራ 16:1-15