ሐዋርያት ሥራ 12:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በርናባስና ሳውልም ተልእኮአቸውን ፈጽመው ከኢየሩሳሌም ተመለሱ፤ ማርቆስ የተባለውን ዮሐንስንም ከእነርሱ ጋር ይዘውት መጡ።

ሐዋርያት ሥራ 12

ሐዋርያት ሥራ 12:21-25