ሉቃስ 24:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. በሳምንቱ መጀመሪያ ቀን ሴቶቹ ያዘጋጁትን ሽቱ ይዘው እጅግ ማለዳ ሳለ ወደ መቃብሩ ሄዱ።

2. ድንጋዩም ከመቃብሩ ደጃፍ ተንከባሎ አገኙት፤

ሉቃስ 24