ሉቃስ 19:37 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

በደብረ ዘይት ተራራ ቍልቍል ወደ ሚወስደው መንገድ በተቃረቡ ጊዜ፣ ቍጥራቸው እጅግ ብዙ የሆነ ደቀ መዛሙርት ስላዩት ታምራት ሁሉ ደስ እያላቸው ድምፃቸውን ከፍ በማድረግ እንዲህ እያሉ እግዚአብሔርን ያመሰግኑ ጀመር፤

ሉቃስ 19

ሉቃስ 19:29-43