ሉቃስ 14:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. አንድ ሰንበት ቀን፣ ኢየሱስ ምግብ ሊበላ ከፈሪሳውያን አለቆች አንዱ ወደ ነበረ ሰው ቤት በገባ ጊዜ፣ ሰዎች በዐይን ይከታተሉት ነበር።

2. በዚያም በአካል እብጠት የሚሠቃይ አንድ ሰው ከፊት ለፊቱ ነበር።

ሉቃስ 14