ሉቃስ 1:73-75 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

73. ለአባታችን ለአብርሃም የማለውን መሐላ ለማሰብ፣

74. ከጠላቶቻችን እጅ አውጥቶ፣ያለ ፍርሀት እንድናገለግለው፣

75. በዘመናችንም ሁሉ በቅድስናና በጽድቅ በፊቱ ሊያቆመን ነው።

ሉቃስ 1