ሆሴዕ 9:1-2 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

1. እስራኤል ሆይ፤ ደስ አይበልሽ፤እንደ ሌሎችም ሕዝቦች ሐሤት አታድርጊ፤ለአምላክሽ ታማኝ አልሆንሽምና፤በየእህል ዐውድማውም ላይ፣ለጋለሞታ የሚከፈለውን ዋጋ ወደሻል።

2. የእህል አውድማዎችና የወይን መጭመቂያዎች ሕዝቡን አይመግቡም፤አዲሱም የወይን ጠጅ ይጐድልባቸዋል።

ሆሴዕ 9