ሆሴዕ 11:3 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኤፍሬምን እጁን ይዤ፣እንዲራመድ ያስተማርሁት እኔ ነበርሁ፤ነገር ግን የፈወስኋቸው እኔ እንደሆንሁ፣እነርሱ አላስተዋሉም።

ሆሴዕ 11

ሆሴዕ 11:1-12