ሆሴዕ 11:12 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኤፍሬም በሐሰት፣የእስራኤልም ቤት በተንኰል ከበበኝ፤ይሁዳ ለአምላክ የማይገዛ፣የታመነውን ቅዱሱን የሚቃወም ነው።

ሆሴዕ 11

ሆሴዕ 11:7-12