2 ጢሞቴዎስ 1:7 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

እግዚአብሔር የኀይልና የፍቅር፣ ራስንም የመግዛት መንፈስ እንጂ የፍርሀት መንፈስ አልሰጠንምና።

2 ጢሞቴዎስ 1

2 ጢሞቴዎስ 1:2-12