2 ዜና መዋዕል 9:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ሰሎሞን አራት ሺ የፈረሶችና የሠረገሎች ጋጥ ነበረው፤ እንዲሁም በሚኖርበት በኢየሩሳሌምና በሰረገላ ከተሞች አሥራ ሁለት ሺህ ፈረሶች ነበሩት።

2 ዜና መዋዕል 9

2 ዜና መዋዕል 9:18-26