2 ዜና መዋዕል 21:20 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ኢዮሆራም ሲነግሥ ዕድሜው ሠላሳ ሁለት ዓመት ነበር፤ በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ስምንት ዓመት ገዛ። በሞተ ጊዜም ማንም አላዘነለትም፤ በዳዊትም ከተማ እንጂ በነገሥታቱ መቃብር አልቀበሩትም።

2 ዜና መዋዕል 21

2 ዜና መዋዕል 21:10-20