2 ቆሮንቶስ 13:13-14 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

13. ቅዱሳን ሁሉ ሰላምታ ያቀርቡላችኋል።

14. የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋ፣ የእግዚአብሔር ፍቅር፣ የመንፈስ ቅዱስም ኅብረት ከሁላችሁ ጋር ይሁን።

2 ቆሮንቶስ 13