2 ሳሙኤል 20:24-26 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

24. አዶኒራም በግዳጅ ሥራ ላይ ለተሰማሩት ሰዎች አለቃ ሆነ፤ የአሒሉድ ልጅ ኢዮሣፍጥ ደግሞ ታሪክ ጸሓፊ ሆነ፤

25. ሱሳ ጸሓፊ፣ ሳዶቅና አብያታር ካህናት ነበሩ፤

26. እንዲሁም የኢያዕር ሰው ዒራስ የዳዊት አማካሪ ነበር።

2 ሳሙኤል 20