2 ሳሙኤል 18:25 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ጠባቂውም ተጣራና ይህንኑ ለንጉሡ ነገረው፤ንጉሡም፣ “ብቻውን ከሆነ መልካም ወሬ ይዞ የመጣ መሆን አለበት” አለ። ሰውየውም እየቀረበ መጣ።

2 ሳሙኤል 18

2 ሳሙኤል 18:18-29