2 ሳሙኤል 15:11 መጽሐፍ ቅዱስ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም (NASV)

ከኢየሩሳሌምም ሁለት መቶ ሰዎች አብረውት ሄዱ፤ በእንግድነት ተጋብዘው በየዋህነት ከመሄዳቸው በስተቀር፣ ስለ ጒዳዩ የሚያውቁት አንዳችም ነገር አልነበረም።

2 ሳሙኤል 15

2 ሳሙኤል 15:6-16